ማኅበረሰቡ የመተባበር ባሕሉን በማጠናከር ለምርጫው ስኬታማነት እየሠራ ነው።

  እንጅባራ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አስራት ምትኩ ለምርጫው ስኬታማነት የጸጥታ ሥራው በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫው ዕለት እና ከምርጫ...

🗳️ 🇪🇹 ሰላማዊ ምርጫ ለማካሄድ የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ዝግጁ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የግንቦት 24/2018 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ በኾነ መንገድ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ቅድመ-ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ተግባር መገባቱን የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምርያ አዛዥ ኮማንደር በሪሁን...

በስድስቱም ምርጫዎች የተሳትፉት፤ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተዘጋጁት የጎንደር ከተማ ነዋሪ 🗳🇪🇹

  ጎንደር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፀሐይወርቅ አባተ ይባላሉ። በጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። 📚 👨‍🏫 ለ40 ዓመታት በመምህርነት ሙያ ሀገራቸውን አገልግለዋል። አሁን ላይ በጡረታ ላይ ይገኛሉ። ልጆቻቸውን አስተምረው እስከ ፕሮፌሰርነት መዓረግ የደረሱ ልጆችም እንዳሏቸው አጫውተውናል።🎓 ባለፉት...

🗳️ በመካነ ሰላም ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ለማጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ ዝግጁ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የጽሕፈት ቤት ኀላፊው 10 አለቃ ደርቤ ገበየሁ በከተማዋ የሚገኙ...

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ

  📌የተመዘገቡ መራጮች 54 ሚሊዮን 57 ሺህ 871 ናቸው። 📌 ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች 42 ናቸው 📌 10 ሺህ 438 የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች ይወዳደራሉ 📌 የግል እጩ ተወዳዳሪዎች 80 ናቸው። 📌 የምርጫውን ሂደቱን እንዲከታተሉ የሚላኩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች 250 ሺህ...