🕊️ ሰላም የሁሉም ድምጽ ናት !

  በአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም መገባደጃ ጀምሮ የተከሰተው የሰላም እጦት ጥሎት ያለፈው ጉዳት ጥልቅ እና ሁለንተናዊ ነው። ክልሉ የሀገሪቱ የግብርና ምርት የጀርባ አጥንት በመኾኑ ግጭቱ የንግድ መስመሮችን ዘግቶ፣ የግብዓት ሥርጭትን አጓድሎ እና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን አቀጭጮ...

“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የሕዝባችን ስቃይ እና እንግልት በመረዳት ሰላምን መርጠናል ብለዋል። ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም ነው...

“🌊⚖️የዓባይ ፍትሕ፤ የግድቡ እውነት እና የካይሮ ፍርሃት

  ​ለዘመናት በቁጭት ሲፈስ የኖረው ዓባይ ዛሬ የኢትዮጵያውያን የብሔራዊ ክብር እና የሕልውና ማዕከል ኾኗል። ኢትዮጵያ ከ85 በመቶ በላይ የኾነውን የውኃ አስተዋጽኦ ታበረክታለች። ኢትዮጵያ እንዳትጠቀምበት ግብጽ ስታደርገው የኖረችው የዘመናት ጫና ዛሬ ላይ በፍትሐዊነት የመልማት መብት ተሸንፏል። ​👉ግብጽ በዓባይ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች...

በዚህም መሠረት በ8ቱ ምርጫ ክልሎች ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ዙር ቀሪ ምርጫ ለመራጮች ምዝገባ እና ለድምፅ መስጫው ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ቦርዱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ አመልክቷል። በመሆኑም...

አዲስ ተስፋ በሀረሪ – 47 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገቡ።

በሀረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 47 አዳዲስ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ኀላፊ ሀምዲ ሰለሃዲን በክልሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው...