የምርጫ ጣቢያዎች በጎንደር ከተማ እየተሰናዱ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የጎንደር ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው። አሚኮ ተዘዋውሮ ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች ድምጽ መስጫነት ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። ድንኳኖች ተተክለዋል፤ ወንበሮች...

🗳️ 🇪🇹 ድምጽን ለሀገር ግንባታ፣ አንደበትን ደግሞ ለሰላም ማስፈኛ መጠቀም ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እና ድምፃቸውን ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ማድረጋቸውን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ የምርጫ ካርዳቸውን አስቀድመው መውሰዳቸውን ገልጸው በዕለቱ ድምጽ ለመስጠት...

🗳️ 🇪🇹በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ተሠራጭቶ ተጠናቅቋል።

  ደብረማርቆስ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምርጫ ክልል በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊ የምርጫ ቁሳቁሶች በአግባቡ መሰራጨታቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ ምርጫ ክልል አስተባባሪ አንሙት መንግሥት ተናግረዋል፡፡ በከተማ አሥተዳደሩ በአራቱም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የምርጫ...

“መብታችን ተጠቅመን ለመምረጥ በመዘጋጀታችን ደስተኞች ነን” አካል ጉዳተኞች

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው አካል ጉዳተኞች ምርጫን ጨምሮ በፖለቲካ፣ በማኅበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳታፊ መኾናቸውን ተናግረዋል። ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ ምርጫዎችም ተሳታፊ እንደነበሩ አስታውሰዋል። እበዬ ሲሣይ ሰባተኛው ጠቅላላ...

🗳️ ገለልተኛነት እና ግልጽነት የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማዕዘኖች ናቸው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ግልጽ እና ስኬታማ ኾኖ ይጠናቀቅ ዘንድ በድምፅ መስጫ ቀን በምርጫ ጣቢያ አካባቢ የሚገኙ አካላት ጉልህ ሚና አላቸው። ለመኾኑ በድምፅ መስጫ ቀን በምርጫ ጣቢያዎች ከመራጮች ባለፈ እነማን...