ከልዩነት ወደ መፍትሔ፤ የወጣቶች ተሳትፎ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ላይ

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በሚያወጣቸው መግለጫዎች እያሳወቀ ይገኛል። በምክክር ጉባኤው ሂደት ላይ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ወጣት ተሳታፊዎች የምክክር ጉባኤው ለኢትዮጵያ ወሳኝ ምዕራፍ መኾኑን እንደተገነዘቡ ተናግረዋል። ምክክሩ ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል...

🌾🚜 በአማራ ክልል ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሰራጭቷል።

  ምርታማነትን ለማሳደግ ከሚከናወኑ ቁልፍ ተግባራት መካከል የግብዓት አቅርቦት በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ማድረግ አንዱ ነው። ይህንን እውን ለማድረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ለ2018/19 የመኸር እርሻ 8 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ...

“ሀገር የምትገነባው በሁላችንም ተሳትፎ ነው” የምክክር ጉባኤ ተሳታፊ አካል ጉዳተኞች

  በዓለም ሙዚቃ ታሪክ ተወዳጅ የኾነው አካል ጉዳተኛ ድምጻዊ እና የዘፈን ግጥም ደራሲ ስቲቪ ዋንደር “አንድ ሰው የዓይኖቹን ብርሃን ስላጣ ብቻ ራዕይ የለውም ማለት አይደለም” ሲል አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው ስኬታማ መኾንን እንደሚፈልጉ ሰለ አካል...

🚨 ሕገወጡ ሕወሃት የጸረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ፈረስ ነው።

  ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬም የሰላም ጥሪዎችን በመግፋት ዳግም ወደ ጦርነት እያመራ ነው። ቡድኑ ከተፈጠረበት የጥላቻ እና የጠላትነት ፖለቲካ ራሱን አላቆ ወደ መደበኛ እና ሰላማዊ የፖለቲካ ሥርዓት ለመሸጋገር ባለመቻሉ የውጭ ኅይሎች ኢትዮጵያን እንዲያፈርሱ እና...

የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት ቅንጅታዊ አሠራር ውጤታማ ነው።

  በከተማ ልማት ዘርፍ ሥር የተደራጁ የአማራ ክልል ሥራ እና ክሕሎት ቢሮ እና የአማራ የብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ ባለሥልጣን በ2018 ዓ.ም ክሕሎትን መሠረት ያደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የባለሙያዎችን ብቃት በምዘና የማረጋገጥ ቅንጅታዊ አፈጻጸም እና የክረምት...