🇪🇹🗳️ ለመምረጥ ከሌሊት 7:00 ጀምረው ሰልፍ የያዙት መራጭ

  አዲስ አበባ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታደሰ ሽፈራው ይባላሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወርዳ 9 ነዋሪ ናቸው። በወረዳ 9 ሼርድ ካምፓስ ለመምረጥ ከተገኙ ዜጎች መካከል አንዱ ናቸው። ምርጫ የሚያሥተዳድረኝን፣ ይኾነኛል ያልኩትን መንግሥት ለመምረጥ ወሳኝ...

🇪🇹🗳️ “ለሀገሬ ሰላም መርጫለሁ” መራጭ

  ደሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎ አስናቁ ታከለ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ በቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ በጅነአድ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ መስጠት ሲጀመር ድምጻቸውን መስጠታቸውን ነግረውናል። ለሀገራቸው ድምጻቸውን በመስጠታቸው እና በጣቢያው...

🇪🇹🗳️ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

  ከሚሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ የሚገኙ ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች ክፍት ኾነው መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አዊ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ በሳሙኤል አማረ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

🇪🇹🗳️ በደብረ ማርቆስ ከተማ መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው።

  ደብረ ማርቆስ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በጠዋት ወጥተው እየመረጡ ነው። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ደብረ_ማርቆስ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ቀድመን በጠዋት የተሰለፍነው ሀገራዊ ኀላፊነታችን ለመወጣት ነው” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

  ሰቆጣ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ምርጫ ክልል 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል። በሰቆጣ ምርጫ ክልል ጣቢያ 9 የሚገኙ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ምርጫውን በጉጉት ይጠብቁት እንደነበረ ገልጸዋል። አቶ አያሌው ጣፈጠ እና ወይዘሮ...