በደቡብ ወሎ ዞን ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተከተሉ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከሰላም እጦት ወጥቶ ሕዝቡ በነጻነት እንዲንቀሳቀስ፣ የልማት ሥራዎች እንዲፋጠኑ እና መሠረታዊ አገልግሎቶች ያለምንም መስተጓጎል እንዲካሄዱ መንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን አድርጓል፤ እያደረገም ነው።
በርካታ ታጣቂዎችም ለሕዝብ እና ለሀገር...
የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም፣ የጸጥታ እና የቀጣይ የልማት ሥራዎችን በተመለከተ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው አስደናቂ የአንድነት እና የትብብር መንፈስ ለልማት ሊውል እንደሚገባ...
የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ትንሳኤ ማብሰሪያ እየኾነ መጥቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የኢትዮጵያ አዲስ ተስፋ እና ብርሃን ማሳያ የኾነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር፤ ተራ ዛፍ የመትከል ተግባር ሳይኾን የሀገርን ሁለንተናዊ ትንሳኤ የሚያበስር ታላቅ ብሔራዊ ንቅናቄ እና...
የቁይ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የጤና ተቋማት በትኩረት እየተገነቡ ይገኛሉ። በሁለት ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ በ2010 ዓ.ም የተጀመረው በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ...
በአማራ ክልል ለ2018 ዓ.ም
አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ261 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ተዘጋጅቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ እና የተፋሰስ ልማትን በተመለከተ ለምዕራብ አማራ ለዞን እና ለወረዳ የተፈጥሮ ሀብት...








