📌 የኢትዮጵያ ሰላም የአፍሪካ የደኅንነት ማዕከል ነው።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት ፋናወጊ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ማዕከል እና የነጻነት ምሳሌ እንደመኾኗ መጠን የውስጥ ሰላሟ ከድንበሯ ተሻግሮ ለጠቅላላው የአፍሪካ ቀንድ እና ለአህጉሩ ያለው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው።
ሀገሪቱ የምትገኝበት ስትራቴጂካዊ ቦታ፣ የሕዝቧ ብዛት፣ በአፍሪካ ኅብረት እና በምሥራቅ...
“ወጣቶች አሻራቸውን በትውልድ ተሻጋሪ ልማት ላይ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል” ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምዕራብ እዝ አባላት ሰላምን ከማስከበር ሀገራዊ ግዳጃቸው ባለፈ በልማት ሥራዎች ላይ ያላቸውን ተሳትፎ በማጠናከር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የምሥራቅ...
የሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሠራ ነው።
በሀረሪ ክልል ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ የኑሮ ውድነቱን በዘላቂነት ለማረጋጋት ታቅዶ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኀላፊ ሮዛ ኡመር ገልጸዋል።
ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኀላፊዋ በ2019...
ሀገራዊ ምክክር እና ሀገር በቀል ዕውቀት
ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ፣ ቱባ ባሕል እና ኅብረ ብሔራዊነት የገነባች ውብ ሀገር ናት። ነገር ግን የዘመናት ባለጸጋ ኾና ሳለ ሀገሪቱ በተለያዩ ታሪካዊ ወቅቶች ከግጭት እና ከአለመግባባት አዙሪት ሙሉ በሙሉ መላቀቅ አልቻለችም፤ በሌላ በኩል ደግሞ ችግሮቿን...
የበረሃውን ጉዞ ያስቆመው አረንጓዴ ግንብ፤ የቻይና ተሞክሮ እና የኢትዮጵያ “አረንጓዴ ዐሻራ”
የዓለማችንን የአየር ንብረት መዛባት ለመቀልበስ በሚደረገው ታላቅ ሩጫ ውስጥ የቻይናው "ታላቁ አረንጓዴ ግንብ" እና የኢትዮጵያው "አረንጓዴ ዐሻራ" የተፈጥሮን ውበት እና የሰው ልጅን ቁርጠኝነት ያሳዩ ህልውናን የማስቀጠል ግብግቦች ናቸው።
በአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረው...








