የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ለማጎልበት በትኩረት እንደሚሠራ ገለጸ።
በ2019 በጀት ዓመት የትምህርት ጥራትን ይበልጥ ለማጎልበት በትኩረት እንደሚሠራ የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ አርሰናል አብዲ ገልጸዋል።
የሀረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በያዝነው የበጀት ዓመት የትምህርት ጥራትን...
ከጣውላ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሠራው ወጣት።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ የተወለደው ወጣት አብነህ አቻምየለህ የፈጠራ ክህሎቱን የጀመረው ገና በልጅነቱ ነበር። በተለይም ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲያልፍ የወደቁ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በመጠገን የጀመረው ጉዞ በኋላ ላይ የፈጠራ ሥራውን እንዲያሰፋ ትልቅ...
የሕገ ወጡ ሕወሃት ቡድን የደም ማፍሰስ ፖለቲካ ይ
ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ፖለቲካዊ ፍላጎቱን በግፍ እና በደም ማፍሰስ ላይ የመሠረተ፣ ለሕዝብ ሕይወት ዋጋ የማይሰጥ ጸረ ሰላም ነው።
በተለይም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጫረው ጦርነት ምክንያት ሕዝብ አሰቃቂ መከራን እንዲቀበል አድርጓል። በርካታ እናቶች...
የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት በወንበርማ ወረዳ ከሕዝቡ ጋር በመቀናጀት የመንገድ ጥገና በጎ አድራጎት ሥራዎችን አከናወነ።
በምዕራብ ጎጃም ዞን በወምበረማ ወረዳ ቡሪፋር ቀበሌ የተበላሹ መንገዶችን በመጠገን ሕዝቡ የተሻለ የመጓጓዣ አገልግሎት እንዲያገኝ የአንድ ኪሎ ሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ በመከላከያ ሠራዊት ተሠርቷል።
የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት አዛዥ ሻምበል አወል ሰዒድ ሬጅመንቱ ከግዳጅ ጎን ለጎን...
ሀገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር ምን አበርክቶ ይኖረዋል?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ለሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። ብሔራዊ ጥቅም የሀገርን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ማስጠበቅን፣ የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥን፣ የኢኮኖሚ ብልጽግናን ማምጣት እና በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ጠንካራ የዲፕሎማሲ አቅም መገንባትን...








