“በጠብመንጃ ሳይኾን በምርጫ ብቻ መንግሥት እንደሚመሠረት በመረዳቴ ድምፄን ሰጥቻለሁ” የሰላም አማራጭን የተቀበለ ወጣት
ከሚሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ ድምጹን ለሚበጀው ሲሰጥ አሚኮ ያገኘው የሰላም አማራጭን የተቀበለው ወጣት መሀመድ አማን፤ ከዚህ ቀደም በትጥቅ ትግል ውስጥ እንደነበር ገልጿል።
አሁን ላይ የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም...
“ለ7ኛ ጊዜ በመምረጥ ታሪክ አስቀምጫለው” መራጭ
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቡልጋ ከተማ አሥተዳደር 02 ምርጫ ጣቢያ የተገኙት አቶ ሲሳይ በየነ "መንግሥት በምርጫ መመሥረት እና መጽናት አለበት" በሚል ጽኑ ዕምነት ለ7ኛ ጊዜ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
ያስተዳድረኛል ያሉትን አካል በነፃነት የመምረጥ ልዩ መብታቸውን...
“ድምጼን የሰጠኹት ለሀገር ሰላም ነው” የዕድሜ ባለጸጋዋ እናት
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ ፋርጣ አንድ ምርጫ ክልል ነዋሪዎች ድምጽ እየሰጡ ነው።
ወጣቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶች እና አረጋውያን በምርጫው እየተሳተፉ ነው።
በከተማዋ ሁለት ምርጫ ጣቢያ ውኃ አገልግሎት "ለ" አንድ ላይ ድምፅ...
ለ7ኛ ጊዜ በምርጫ የሚሳተፉት የዴሞክራሲ ሕያው ምስክር እናት።
ደብረብርሃን፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል።
በዚህ ታሪካዊ ቀን ልዩ ታሪክ ካላቸው መራጮች መካከል የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ የሸዋጣይ ነጋሽ አንዷ ናቸው።
ወይዘሮ የሸዋጣይ በሀገሪቱ ድምጽ መስጠት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከአንድም...
ልጃቸውን ለመገላገል በምጥ ስሜት ውስጥ ኾነው ድምጽ የሰጡት እናት።
ከሚሴ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሳራ አህመድ በከሚሴ ከተማ የመተሆሮ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።
ወይዘሮ ሳራ ልጃቸውን ለመገላገል የምጥ ስሜት እየተሰማቸው ምጣቸውን ተቋቁመው ለሀገር ይበጃል ላሉት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ሀገር እና ትውልድን ለማስቀጠል በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ያስፈልጋል ያሉት...








