የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የማረጋገጥ ሥራ ሊተገበር ነው።

  ደሴ: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ በማረጋገጥ ሥራ ላይ ለሚሠማሩ መረጃ ሠብሣቢዎች እና ተቆጣጣሪዎች ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል። ሥልጠናውን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው የሚሰጡት። በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍም...

🇪🇹”በባንዲራው አምላክ ሰላማችን ይከበር” የቢቸና እና የእነማይ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ሕግ አክባሪ፣ ባለታሪክ እና የራሳችን እሴት ያለው ሕዝብ ነው። ከጊዜ ወደ ጊዜ ግን ነፍጥ አንግበው ጫካ የሚገቡ ኃይሎች ማኅበረሰቡን የማይመጥኑ፣ ሰብዓዊነት የጎደላቸው ድርጊቶች እየተፈጸሙ እንደሚገኙ የየአካባቢው ነዋሪዎች...

ሴቶች በምርጫ ንቁ ተሳታፊ በመኾን ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ሴቶች ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ላይ ዕኩል ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲኾኑ የሚያደርግ ትልቅ መድረክ ነው። ወይዘሮ ስለናት ካሳሁን የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ካርድ ቀድመው በማውጣት በእጃቸው...

በኮሪደር ልማት ከይዞታቸው የሚነሱ ሰዎች ካሣ እና ትክ ቦታ እየተሰጣቸው ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የከተሞችን ዕድገት የሚመጥን የኮሪደር ልማት እየተተገበረ መኾኑን የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ተናግረዋል። ማኅበረሰቡ የኮሪደር ልማትን በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በሀሳብ እና በቁሳቁስ እየደገፈ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብዝኃ ሃይማኖትና ባሕል መገኛ፣ የፍቅርና የአብሮነት ተምሳሌት፣ የአራቱ ቅኝቶች መፍለቂያ፣ የታሪክ ማህደሯ ምድር ወሎ ገብተናል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አጋርተዋል። እንደ ቦርከና ወንዝ የማይነጥፈው ገራገርነታችሁ፣ የማይጠገብ...