የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶችን እየተመለከቱ ነው።

  ባሕርዳር፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አሚኮ በባሕርዳር ከተማ ባካሄደው ምልከታ በየምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤቶች ተለጥፈው ነዋሪዎች እየተመለከቱ ነው። ውጤቶቹ ለማኅበረሰቡ በግልጽ በሚታዩ ቦታዎች ነው የተለጠፉት። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ ዘጋቢ፦ ሮዛ የሻነህ የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን...

በደብረ ታቦር ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ አድርገዋል።

  ደብረታቦር: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ፋርጣ አንድ ምርጫ ክልል በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ ኾኗል። መራጩ ማኅበረሰብም ውጤት ይፋ በኾነባቸው ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት እየተመለከተ ነው። ውጤቱ ይፋ...

በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ውጤት ይፋ አድርገዋል።

  ደሴ: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ አጠናቅቀው ለማኅበረሰቡ ጊዜያዊ ይፋ አድርገዋል። ማኅበረሰቡ በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቱን እየተመለከተ ነው። የድምጽ አሠጣጥ ውጤትን ሲመለከት ያገኘነው የከተማዋ ነዋሪ ወጣት...

“ምርጫው ከፍተኛ የሕዝብ ቁርጠኝነት የታየበት ነው”

  ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እና አካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በተከናወነው የምርጫ ሂደት ዙሪያ ሀሳብ ሰጥተዋል። በጋራ ምክር ቤቱ አባል እና የኢሕአፓ ተወካይ ካሳ በለጠ ምርጫው ፍጹም ሰላማዊ በኾነ...

🗳️ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እየተከናወነ ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ ሂደቱ በከፍተኛ የመራጮች ተሳትፎ እና በሰላማዊ ሁኔታ እየተከናወነ መኾኑን አስታውቀዋል። የከተማው የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...