“መሬትን በአግባቡ ካልተጠቀምን ለትውልድ የምናስተላልፈው ሃብት የለንም” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

  የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የገጠር መሬት አጠቃቀም እና አያያዝ ዳይሬክቶሬት የተቀናጀ የተስማሚነት የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ትግበራ ፕሮጀክት ላይ ውይይት አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ክልሉ...

“ዓመቱ ለትምህርት የትንሳኤ እና የአብርኾት መኾን አለበት” አቶ ጥላሁን ወርቅነህ

  የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሩብ ዓመት አፈጻጸሙን ከዞን እና ከተማ አሥተዳደሮች የትምህርት የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ ባለፉት ሦሥት ዓመታት የትምህርት ዘርፉ ትልቅ ስብራት ደርሶበት እንደነበር አንስተዋል። "ዓመቱ...

የዓባይን ምስጢር የፈታው ትውልድ፤ የባሕር በር ባለቤትነቱን ማረጋገጥ አይሳነውም።

  ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አድራለች። የተፈጠረው ስህተት ትላትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል። ይህ ጉዳይ ተግባራዊ ይኾን ዘንድ ህያው ምስክሮች አሉ። የሺህ ዓመታት ፈተና...

🔥ባለምጡቅ አዕምሮዎቹ ሕዳሴ ዘመኑ እና ሙባረክ ሙሐመድ በክልሉ መንግሥት እና ሕዝብ ተሸልመዋል!

  ዕውቀት የማይነጥፍበት አማራ ክልል አስቸጋሪ እና ፈታኝ ወቅቶችን ቢያሳልፍም ፈተናን ተቋቁመው ለውጤት የሚበቁ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ተማሪዎች አይታጡበትም። ባለፉት ዓመታትም በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ አልፈው እንደ ወርቅ ተፈትነው ለከፍተኛ ትምህርት የበቁ በርካታ ተማሪዎችን አፍርቷል። በ2018 የትምህርት ዘመንም...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በበጋ መስኖ ከ71 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ሊለማ ነው።

  የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2019 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ቤዛዊት ጌታሁን ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለመስኖ ልማት ሰፊ ጸጋ ያለው እና ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ በርካታ ወንዞች ባለቤት መኾኑን...