የወርሃ ጥር እና የካቲት 𝟐𝟎𝟏𝟖 የሥራ ትግበራዎች ማጠቃለያ፤
በሁለቱ ወራት ፈር ቀዳጅ የዲጂታል አገልግሎቶች፣ መጠነ ሰፊ የመሠረተ ልማት እና የኢኮ-ቱሪዝም ልማቶች የተመረቁበት እንዲሁም ስትራቴጂካዊ ዓለም አቀፍ ትብብሮች የተጠናከሩበት ነበር።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ𝟔ኛው የሥራ ዘመን 𝟏𝟎ኛ መደበኛ ስብሰባ፤...
በተጠና ኦፕሬሽን ከ2 መቶ በላይ የጽንፈኛው አባላት ተደመሰሱ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ዕዝ በተሠማራባቸው በሰሜን ጎጃም፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር አዋሳኝ ቀጣናዎች 135 ጽንፍ ይዘው ሲዋጉ የነበሩ ሲደመሰሱ 68 የሚሆኑት መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡
በስምሪቱ 46 ኤ ኬ...
የክልሉን የገቢ አሠባሠብ ሂደት ለማሳለጥ አዳዲስ አዋጆች፣ መመሪያዎች እና አሠራሮች ተግባራዊ እየተደረጉ ነው።
ደብረብርሃን፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ 103 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ይገኛል።
ዕቅዱን ለማሳካት እና የአሠራር ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ከሰሜን ሸዋ ዞን፣ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ከደብረ ማርቆስ እና...
ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን በመከላከል የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማስጠበቅ ይገባል።
ባሕርዳር፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ እና በክልሉ የሚገኙ የፌደራል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት በወንጀል የተገኘ እና ምንጩ ያልታወቀ የንብረት ማስመለስ ሥራዎችን በቅንጅት እና በትብብር ለመሥራት እየመከሩ ነው።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ...
በምርት ዘመኑ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ስጋት አይኾንም።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ21018/19 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የግብርና ግብዓት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው...








