ከፍተኛ ውጤት ላስዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የኾነ የቁሳቁስ ድጋፍ...

ሁመራ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የልማቶች ሁሉ ቁልፍ መኾኑን በመረዳት የአካባቢው ተወላጆች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መኾናቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በዚህም ነዋሪነታቸውን በባሕር ማዶ ያደረጉ ዜጎች ተማሪዎችን እና ትምህርት ቤቶችን...

የምርጫውን ውጤቱን በጸጋ በመቀበል ለአንዲት ሀገር በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

  ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በኾነ መንገድ መከናወኑን የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት ወይዘሮ እጥፍወርቅ ካሳዬ የሚፈልጉትን የፖለቲካ ፓርቲ ፕሮግራም በመረዳት ድምፃቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል። የምርጫ...

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተሳትፎ እና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።

  ደብረብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የተካሄደው የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት ሰላማዊ፣ አካታች እና ፍትሐዊ በኾነ መንገድ መጠናቀቁን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና ዕጩ ተወዳዳሪዎች በሰጡት...

”የድምጽ ቆጠራውን ውጤት ለመቀበል ተዘጋጅተናል” በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...

  ከሚሴ፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት ሃሳባቸውን ለአሚኮ ሰጥተዋል። የጋራ ምክር ቤቱ አባል እና የብልጽግና ፓርቲ የክልል ምክር ቤት እጩ አቶ አህመድ ሁሴን...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ የፈተና መስጫ ቀናትን ይፋ አደረገ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች የሚሰጡበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 08 እስከ ዐ9/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የ8ኛ...