“የምርጫውን ደኅንነት መጠበቅ የሚሊሻ ኃይሉ ቀዳሚ ጉዳይ ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሚሊሻ ኃይሉ ሚና ሕግ እና ሥርዓትን ማስከበር ነው ብለዋል።
ሰላምን ከማስከበር በተጨማሪ በሌሎች ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችም...
ምርጫው ሠላማዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ዜጋ የሠላም ዘብ መሆን እንዳለበት የጎንደር ከተማ...
ጎንደር :ሚያዝያ 30/2018ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ለ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያውን የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሠልፍ አካሂዷል።
በምርጫ እጬ ትውውቅ እና ምርጫ ቅስቀሳ ሁነቱ ላይ የተገኙት የከተማዋ ኗሪዎች ምርጫው...
“በላይ አርማጭሆ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ውጤታማና ለሌሎች አካባቢዎች ተምሳሌት የሚኾን ነው” ምክትል አፈ...
ጎንደር: ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ጎንደር የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሜ በዶ ፣ የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ብርቱካን ሲሳይ ፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፌና...
የሚሊሻ ኀይሉ ሰላምን በማረጋገጥ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ ነው።
ፍኖተሰላም፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሚሊሻ መምሪያ ''ሚሊሻ የጥንት የኢትዮጵያ አርበኞች የትውልድ ቅብብሎሽ'' በሚል መሪ መልዕክት 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምሥረታ በዓልን አክብሯል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ ሚሊሻ በሰላም ጊዜ...
ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንሠራለን።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንደሚሠሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ብልጽግና ፓርቲ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣...








