“መንግሥት ለአማራ ክልል ሕዝብ የመልማት ፍላጎት በትኩረት እየሠራ ነው ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም በአማራ ክልል ለዘመናት የቆዩ የልማት እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄዎችን ለመመለስ ሰፊ ሥራዎች መከናወናቸውን አብራርተዋል። በግብርናው ዘርፍ ለ18 ዓመታት የተጓተተው የመገጭ ግድብ ወደ...

“የኢትዮጵያ ሕዝብ በድምፁ ታሪክ ሠርቷል፤ ለሌብነትና ለመከፋፈል ‘በቃ’ ብሏል!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 🇪🇹🕊️

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳየውን የሰከነ የፖለቲካ ብስለትና ለዴሞክራሲ ያለውን ጽኑ ፍላጎት አድንቀዋል። ምርጫው የዴሞክራሲ የልብ ትርታ መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሕዝቡ...

የፕሪቶሪያው ስምምነት የአማራ ክልል የውሳኔ አሻራ አለበት”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ የፕሪቶሪያውን ስምምነት አስመልክቶ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የአማራ ክልል አካባቢዎች መልሶ ከማልማት አኳያ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የፕሪቶሪያው ስምምነት ለኢትዮጵያ ያስገኘው ነገር...

“ሁሌም የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና እና ዕውቅ የመስጠት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ምክር ቤቱ በርካታ...

“መስዋትነትን ከፍለው ያለፉ የምክር ቤት አባላት በጀግንነት ሀገር አስቀጥለዋል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

  የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና፣ ዕውቅና የመስጠት እና ሎጎ የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክርቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ...