የዲጂታል አማራ ስትራቴጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተጀምሯል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማራ ስትራቴጂ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብርን በጎንደር ከተማ አስጀምሯል።
የአሠልጣኞች ሥልጠናው በጎንደር ቀጣና ለሚገኙ የፓሊ ቴክኒክ አሠልጣኞች እና ሠራተኞች ነው የተዘጋጀው።
ዲጂታል አማራ...
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ800 ሄክታር በላይ መሬት የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ይሠራል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በድባ ደፈጫ ቀበሌ ተካሂዷል።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የድባ ደፈጫ ቀበሌ አርሶ አደሮች በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በየዓመቱ ሲሳተፉ...
በግብርናው ዘርፍ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምዱ እያደገ መጥቷል።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በዘንድሮው የበጋ መስኖ ሥራ ከ4 ሺህ 100 ሄክታር በላይ ማሳ እንደሚለማ አስታውቋል።
ከዚህ ውስጥ 4 ሺህ ሄክታሩ በስንዴ ሰብል የሚሸፈን ነው።
የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ...
ከ470 ሺህ በላይ ሰዎች የሚሳተፉበት የሰሜን ሸዋ ዞን የዚህ ዓመት የተፈጥሮ ሃብት ሥራ በንቅናቄ...
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን የ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ማስጀመሪያ በአሣግርት ወረዳ አሥተዳደር በጊናሀገር ቢራዝ ተፋሰስ ተካሂዷል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...








