በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ምርጫ የዴሞክራሲ መሠረት ነው።

6
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎችን የማስተዋወቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
በወረዳውና በከተማው በተለያዩ ቀበሌዎች ነው መርሐ ግብሩ እየተከናወነ ያለው። ቅስቀሳ እና የማስተዋወቅ ሥራው ሕዝቡ በመረጃ ላይ ተመሥርቶ እና የእጩዎችን የአመራር ብቃት እና አገልግሎት በውል ተረድቶ እንዲመርጥ የሚያስችል ነው።
በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመስርተው ምርጫውን በማከናወን ለተሻለ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የበኩላቸውን ንቁ ተሳትፎ እንደሚያደርጉ የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

See less
Previous articleለሰላማዊ ምርጫ ሴቶች ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።
Next article“ልጆች ላይ መሥራት በነገ ሀገር ላይ መሥራት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ