አንጻራዊ ሰላም መኖሩ በላሊበላ ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴው እንዲነቃቃ አድርጓል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓይኖች በስስት ይመለከቱታል፤ የሰው ልጅ የኪነ ጥበብ በረከት በሕያው ምስክርነት ተቀምጦበታል፤ ጎብኝዎች በረከትንና የመንፈስ እርካታን ይዘው ይመለሱበታል፤ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት። የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ቅርሱን ለመጎብኘት የሚመጡ እንግዶችን...

“እኛም የሀገራችን ዕጣ ፈንታ የሚወስነውን አካል በካርዳችን እንመርጣለን” የቤት ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበት እና የነፃነት መብታቸውን የሚጠቀሙበት እንዲኾን ሰፊ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በዚህ ሂደትም የቤት ውስጥ ሠራተኞች ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙ የማረጋገጥ እና ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ በትኩረት...

ሰላም ባለበት ድምጽ ይሰማል፣ ድምጽ በተሰማበት ደግሞ የሕዝብ ፍላጎት ይከበራል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወጣቶች የነገዋን ኢትዮጵያ በምርጫ ካርዳቸው ለመሳል ሲዘጋጁ፣ የጸጥታ መዋቅሩ ደግሞ ይህ የዜግነት መብት ያለ ስጋት እንዲፈጸም የሰላም አጥር ኾኖ ቆሟል። በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃና...

ከምርጫ ካርድ እስከ ድምፅ መስጠት የወጣቶች ቁርጠኝነት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳታፊ ከመኾን ጀምሮ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየሠሩ መኾኑን ተናግረዋል። ምርጫው ሰላማዊና ታማኒ እንዲሆን መደረጉ ለሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መኾኑን የተናገረው...

በከተማዋ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።

  ደሴ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር...