በምዕራብ ጎንደር ዞን ለምርጫው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ 113 የምርጫ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መኾናቸውን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ አስታውቀዋል። የዘንድሮውን ምርጫ ለየት የሚያደርገው...

የምርጫ ካርዱን በንቃት የወሰደው ማኅበረሰብ ምርጫው ላይም መድገም አለበት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ለማድረግ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​በምሥራቅ ጎጃም ዞንም ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሠራቱን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ ገልጸዋል። ​ሁሉም የማኅበረሰብ...

የመድኃኒት መላመድ ችግር ትኩረት ይሻላል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላበራቶሪዎችን አቅም በማጠናከር የፀረ-ተሕዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአቅም ግንባታ ላበራቶሪ ዳይሬክተር ዳንኤል መለሰ...

“በእንጅባራ ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የብልጽግናን ጉዞ የሚያፋጥኑ ናቸው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

እንጅባራ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በእንጅባራ ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ፤ የትራፊክ ኮምፕሌክስ፤ የገበያ ማዕከል፤ የደም ባንክ እና...

”የበደልነውን ሕዝባችንን ለመካስ የሰላም አማራጭን ተከትለናል” ሰላምን የተቀበሉ ታጣቂዎች

ከሚሴ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰላም አማራጭን ከተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ወደሰላም የመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች ለአሚኮ እንዳሉት ለሕዝብ እንታገላለን ብለን ጫካ ገብተን የነበረ ቢኾንም...