ቀልጣፋ እና ምርታማ የኢኮኖሚ ሥርዓትን መገንባት ላይ ትኩረት ተደርጓል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በዘርፉ የ25 ዓመታት ፍኖተ ካርታ እና የአምስት ዓመታት ስትራቴጅክ...
የሰላምን መንገድ መምረጥ አዋጭ ነው።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የበደሉትን ሕዝብ በመካስ ሰላማዊ ሕይወት ለመምራት መወሰናቸውን ተናግረዋል። ሌሎች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎች ወጣትነታቸውን ለልማት...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በማሰብ ሊኾን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይከበራል።
የ2018 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አስመልክቶም የሃይማኖት መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው አማኞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረከበ።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረክቧል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የልደት...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አከባበር ለምን በኢትዮጵያ ተለየ?
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው።
የዚህ በዓል አከባበር ሥርዓት ሃይማኖታዊ መሠረት ቢኾንም በሀገራት መካከል አከባበሩ ልዩነቶች ይስተዋልበታል። ልዩ ከኾነባቸው ሀገራት መካከል ደግሞ...








