
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሜጫ ወረዳ ሲገነቡ የቆዩ የተለያዩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የምረቃ ኘሮግራም ተካሂዷል።
በወረዳው 48 ኘሮጀክቶች የተገነቡ ሲኾን ለግንባታቸው 53 ሚሊዮን በመንግሥት እና 65 ሚሊዮን ብር ደግሞ በኅብረተሰቡ ተሳትፎ የተገነቡ ናቸው።
ከተገነቡት መሠረተ ልማቶች ውስጥ:-
በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ ክልል እና የዞን መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፦ ሥራውድንቅ ደሳለው
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
