በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ለምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር የደጀንነት ድጋፍ አደረጉ።

በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወረዳዎች እና የከተማ አሥተዳደሮች በቀጣናው ተሰማርቶ ለሚገኘው በሀገር መከላከያ ሠራዊት ለምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር የእርድ ሰንጋ ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ያደረጉት የስማዳ፣ የአንዳቤት እና የእስቴ ወረዳዎች እንዲሁም የመካነ ኢየሱስ እና የወገዳ ከተማ...

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በምርት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ በደቦ ሰብል እየሠበሠብን ነው።

የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች አርሶ አደር ብዙአየሁ ሞላ እና አርሶ አደር ደሴ ገላ ከግብርና ባለሙያዎች የሚሰጠውን ሙያዊ ምክር በመቀበል የደረሱ ሰብሎችን በደቦ በመሠብሠብ ላይ መኾናቸውን ገልጸዋል። ያልደረሱትን ሰብሎችን ደግሞ ሲደርሱ በማኅበር በመደራጀት በፍጥነት ለመሠብሠብ የሚያስችሉ...

ታራሚዎችን ወደ ውጤታማ ምርታማነት

የደቡብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ታራሚዎችን በሥነ-ምግባር እና በሙያ በማነጽ አምራች ዜጋ እንዲኾኑ እያደረገ ነው። ተቋሙ ሕግ እና ሥርዓትን የማስከበር ተልዕኮውን እየተወጣ፣ ጎን ለጎን የውስጥ ገቢውን ለማሳደግ እና የታራሚዎችን የምግብ ፍጆታ ለማሟላት በስፋት እየሠራ...

“የሰላማችን እና የሉዓላዊነታችን ምሰሶ”

ኢትዮጵያ በታሪኳ ፈተናዎች ሲያጋጥሟት ከትውልድ ወደ ትውልድ መልካም ስሟን አስጠብቆ የቆየው ቁልፍ ምሰሶዋ "የሕዝብ ልጅ" የኾነው የሀገር መከላከያ ሠራዊቷ ነው። ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሰው ኃይል ብቃት፣ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ አቅም፣ በሳይንሳዊ ሥልጠና እና በጠንካራ...

“እርስት በሺህ ዓመቱ ለባለቤቱ”

በታሪክ ረጅም ዘመን በምጣኔ ሃብት፣ በወታደራዊ እና በባሕል ደረጃ የኤደን ባሕረ ሰላጤን፤ የቀይ ባሕር አካባቢን፤ የአፍሪካ ቀንድን እና የአረቢያ ልሳነ-ምድርን ሁሉ ይቆጣጠሩ የነበሩ ገናና መንግሥታት እና ሀገራት በየታሪክ አጥቢያው ብቅ ጥልቅ እያሉ ታይተዋል፡፡ ከእነዚህ ጥንታዊ...