🗳️በባሕር ዳር ከተማ የወጣቶች የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የወጣቶች የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ወጣቶች እና የሚመለከታቸው አካላት...
“ቃላችንን ጠብቀን ዛሬን በአግባቡ እየሠራን፣ ነገንም አሰላስለን እየተለምን ነው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ
ወልድያ: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር ሙስጠፋ ምርጫ የወደፊት የሀገራችንን እጣ...
🗳️ “ክልሉ መንግሥት አልባ እንዲኾን አንፈልግም፤ ምርጫ ማድረግ መሠረታዊ ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የማይነጣጠሉ ገጽታዎች ናቸው። ምርጫ ትርጉም የሚኖረውም ማኅበረሰቡ በንቃት፣ በነጻነት እና በባለቤትነት ስሜት ሲሳተፍበት ነው።
ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት የስማዳ ወረዳ ነዋሪ ወረዳው...
“ብልጽግና ፓርቲ የላቀ ሃሳብ በማዋጣት ወጣቶችን ይዞ ወደፊት የሚራመድ ፓርቲ ነው።”
ደብረታቦር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተመሳሌት ሀገር " በሚል መሪ መልዕክት 7ኛው ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ የከተማዋ ወጣቶች ክንፍ አዘጋጅነት የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ ተደርጓል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የአማራ...
🗳️ “ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የምንፈልገውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስማዳ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠረ አንጻራዊ ሰላም የመራጮች ምዝገባ መከናወኑን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት ነዋሪ ለአሚኮ ተናግረዋል።
እርሳቸውም የምርጫ ካርድ ማውጣታቸውን እና የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ገልጸውልናል።
ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ...








