ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለማስጀመር ጎንደር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለማስጀመር ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ...
“ብልጽግና የ30 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እቅዶ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የገባ ፓርቲ ነው” የደቡብ...
ደሴ፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በደቡብ ወሎ ዞን ጊምባ ከተማ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጊምባ ከተማ ብልጽና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ በሽር ቦጋለ ብልጽግና...
ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተከናወነ መኾኑን የሰሜን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልልን የትምህርት ቤቶች ደረጃ በማሻሻል የትምህርትን ተሳትፎ ከጥራት ጋር ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቷል። በዚህ ረገድ የሰሜን ሸዋ ዞን ተጠቃሽ ነው።
የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጸጋዬ እንግዳወርቅ የሰላም እጦትን ተከትሎ...
የሰባት ምርጫዎች ባለታሪኳ አዛውንት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለብዙዎች የፖለቲካ ክንውን ብቻ ሊኾን ይችላል። በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ ነዋሪ ለኾኑት ለወይዘሮ አበቄ አልጋው ግን የህልውና እና የነገ ተስፋ ጉዳይ ነው።
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበጀኛል የሚሉትን ፓርቲ...
“ምርጫው ለሕዝባዊ የልማት ተጠቃሚነት መሠረት የሚጥል ነው” ስቡሕ ገበያው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የባለፉት የለውጥ ዓመታት ልማታዊ ጉዞን የሚደግፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት እሸቱ
በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብልጽግናን መምረጥ...








