“የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን ነው” የገንዳውኃ ከተማ ነዋሪዎች
"የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን "በጋራ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን...
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ተፈጥሮን ለማከም አግዟል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት ዓመታት የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከባቸው ከአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም ከጥብቅ ደን ሀብት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት በተከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ሥራዎች የተጎዱ መሬቶች...
የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት፦
የምንተክላቸውን ችግኞች በመንከባከብና በመጠበቅ ለትውልድ አረንጓዴና ለምለም ምድር ማስተላለፍ ይገባል
በዛሬው እለት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን በሚያገናኘው የጨለቃ ክላስተር በመገኘት እንደ ሀገር እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ...
“በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች ተገኝተዋል” ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር ሽመልስ አብዲሳ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ኢላላ ቀበሌ ችግኝ ተክለዋል።
በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች መገኘታቸውን አቶ ሽመልስ ገልጸዋል።
ከተገኙት ውጤቶች መካከል የክልሉ የደን ሽፋን ከነበረበት 17 በመቶ...
“ችግኝ ስንተክል አብሮነትን፣ ፍቅርን እና አንድነትንም እናጸናለን”
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ወደ ተግባር ተገብቷል።
ዛሬም በአንድ ጀምበር ከ390 ሺህ በላይ ቸግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...








