የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተደረገው የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል።
ለዚህም የጸጥታ ኀይሉ ቀደም ብሎ ያደረገው ከፍተኛ የሰው ኀይል ስምሪት እና የሎጀስቲክስ ዝግጅት ቀዳሚውን...
የአማራ ክልል የፍርድ ቤቶች ጥሪ ማዕከል በሙሉ አቅሙ ሥራ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተገልጋዮችን ወጭ፣ ጊዜ እና እንግልት የሚቀንሱ ዘመናዊ የዳኝነት አገልግሎት መስጫ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እየዘረጋቸው ካሉ ዘመናዊ አሠራሮች መካከል ባለጉዳዮች...
“ያቀድነውን እንደምንሠራ የፈጸምናቸውን ኘሮጀክቶች በተግባር አሳይተን ቀርበናል” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ
ወልድያ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ተካሄዷል።
መርሳ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን ከተማዋን ለኑሮ እና ለሥራ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል።
ከኢንቨስትመንት...
ምርጫው ነጻ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ በደቡብ ወሎ ዞን የደላንታ ወረዳ ነዋሪዎች...
ደሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ እና የዕጩዎች ትውውቅ መርሐግብር አካሂዷል።
በደላንታ ዳውንት ምርጫ ክልል የፓርቲ እጩዎች ከሕዝቡ ጋር ትውውቅ አድርገዋል።
በርካታ ቁጥር ያላቸው...
ምርጫ ከፖለቲካዊ ውድድር ባለፈ የሀገርን መጻዒ ዕድል የሚወስን በመኾኑ ትኩረት ሰጥቶ ሂደቱን መከዎን ይገባል።
ደባርቅ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሂዷል።
በሰልፉ በየደረጃው ያሉ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የፓርቲው ደጋፊዎች ተሳትፈዋል።
በድጋፍ ሰልፍ መርሐ ግብሩ ባለፉት አምስት...







