“ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ለሰላም ያሳየውን ትብብር በማስቀጠል መኾን አለበት”
ከሚሴ፡ ግንበት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች የኡለሞች ምክር ቤት አባል የሆኑት ሼህ ያቁት ሼህ መሐመድ ሰይድ...
የኢድ አል አደሃ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ደብረታቦር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በስግደት፣ በሶላት እና በሃይማኖታዊ አስተምህሮ እየተከበረ ይገኛል።
የደብረ ታቦር መስጊደል ኡስማን ኢማም ሀጅ ሸፈቀ መሐመድ የዒድ አል አደሃ በዓል የደስታ...
በሰሜን ወሎ ዞን በ20 ቢሊዮን ብር የልማት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እየተከናወኑ ነው።
ወልድያ: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የተሠሩ የልማት ተግባራትን ተመልክተዋል።
የኮሪደር ልማት፣ የአውቶብስ መናኽሪያ፣ የትምህርት ቤት ማስፋፊያ እና ድልድይ ግንባታን ጎብኝተዋል፤ ሥራም አስጀምረዋል።
የመርሳ ከተማ ከንቲባ...
በዓሉን በጋራ ማዕድ በመጋራት ማሳለፍ ይገባል።
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት ተከብሯል።
የፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ጉዳዮች ምክትል ሠብሣቢ ሐጂ ሀሰን አሊ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እና...
🕋 “የፅድቋ ከተማ መካ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅድስት ከተማ ተብላ ትጠራለች። የሃይማኖት፣ የታሪክ እና የባሕል አምባም ናት። በመላው ዓለም ለሚገኘው የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ማኅበረሰብ የመጀመሪያዋ እና እጅግ ቅድስቷ ከተማ ናት መካ።
ቅድስቲቷ...







