ለአርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ስጋት አማራጭ መፍትሔ ተዘርግቷል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 58 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን በማረስ 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል። የምዕራብ ጎጃም ዞንም ለመኸር እርሻ ሥራ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፤ አርሶ...

♿️ በጎንደር ከተማ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 🗳 በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

  ጎንደር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ነዋሪ ከኾኑት አካል ጉዳተኞች መካከል አቶ እንዳልክ ተፈራ እና አቶ መሳፍንት ጌትነት ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ እንደተናገሩት ቀደም ሲል የምርጫ ካርድ ወስደው የምርጫውን ዕለት እየተጠባበቁ ይገኛሉ። 🗳️ እንደ አካል...

🗳️ 🇪🇹የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

  ደብረብርሃን፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ ምርጫው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ መኾኑን እና የእያንዳንዱ መራጭ ድምጽ እኩል ዋጋ እንዳለው...

🗳️ ነጋችሁን በካርዳችሁ ምረጡ !

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሕይወት ውስጥ ምርጫዎች አሉ። የወደደውን የመረጠ በወደደው ይኖራል። ያልመረጠ ግን በተመረጠለት የሚኖር ይኾናል። ኢትዮጵያውያን ነጋቸውን በካርዳቸው እንዲመርጡ አማራጭ ቀርቦላቸዋል። አማራጩ ነገን የመምረጥ፣ ሀገርን ላመኑበት የመስጠት ጉዳይ ነው። ካርዱን በአግባቡ...

🗳️ 🇪🇹በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለምርጫው አስተማማኝ የጸጥታ ዝግጅት ተደርጓል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቂ የጸጥታ ዝግጅት ማድረጉን የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ አወል እንድሪስ እንደገለጹት በሁሉም የምርጫ...