በአማራ ክልል ዲጂታል የመንግሥት ሠራተኞች መረጃ አያያዝና አሥተዳደር ሥርዓት ሊተገበር ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ወደ ተግባር ከተገባ ሦስት ዓመታትን አስቆጥሯል።
በአማራ ክልልም ለሪፎርሙ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሲተገበሩ መቆየታቸውን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ...
በወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደገፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
"ኢትዮጵያን...
የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ቀናት ሪፖርት እና ከ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ሥር የተቀረጹት ስድስት ታላላቅ ውጥኖች በመላ ሀገሪቱ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ።
አረንጓዴ...
“የልማት ሥራው የነገዋን ኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ 10 ሀራ ቀበሌ እና አልብኮ ወረዳ 03 ፈላና ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብልን አሁናዊ ገፅታ...








