በአማራ ክልል ንጹሕ የመጠጥ ውኃ ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ሐና መኳት ቀበሌ ነዋሪዎች ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ተናግረዋል። በቀበሌው የገጠር ከተማ በሚገኝ አንድ አነስተኛ የውኃ ቧንቧ ላይ ለመድረስ...

“የመምረጥ እና የመመረጥ መብትን መጠቀም ከኢትዮጵያዊ ሁሉ ይጠበቃል” የሃይማኖት አባቶች

  ሰቆጣ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ላይ ትገኛለች። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ካርድ ለማውጣት እየተመዘገቡ ነው። መጋቤ ሥርዓት ቀሲስ ያሬድ ደሳለኝ በመጋቢት ወር መጀመሪያ ካርድ...

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና ከሌሎች የዩኒቨርሲቲው መሪዎች ጋር በተለያዩ...

54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለሀገር...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ተቋማትን በተማረ የሰው ኀይል እንዲመሩ በማድረግ ለውጥ ተመዝግቧል።

  ደሴ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) "2ኛ ዙር ቀበሌ የመድረስ ምዕራፍ" የተሰኘው ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ሪፎርም ንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል። ለስምንት ቀናት የሚቆየው ይህ መድረክ ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች የተውጣጡ ባለሙያዎችን ያሳተፈ የአቅም ማጎልበቻ...