በሶማሌ ክልል በረሃማነትን የሚገዳደረው ታሪካዊው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ በደማቁ እየተካሄደ ነው።
በሶማሌ ክልል ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ታሪካዊው "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በይፋ ተጀምሮ በከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በክልሉ በሚገኙ 91 የተመረጡ የመትከያ ቦታዎች በነቂስ ወጥቶ እየተከናወነ ያለው ይህ ደማቅ...
“አካል ጉዳተኛነት ተስፋችንን ከመትከል አያግደንም” አካል ጉዳተኞች
አካል ጉዳተኛነት ሀገራዊ ጥሪን በመቀበል የነገን ተስፋ ከመትከል እንደማያግዳቸው በባሌ ዞንና ሮቤ ከተማ አስተዳደር በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉ አካል ጉዳተኞች ገልጸዋል።
በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቷ ክፍሎች በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ...
“የአረንጓዴ አሻራ ምንጮች እንዲጎለብቱ እና ምርት እና ምርታማነት እንዲጨምር አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ባለፉት ዓመታት ተፈጥሮን በአግባቡ ባለመጠቀማችን ለተፈጥሮ አደጋ ዳርጎን ቆይቷል ነው ያሉት።...
“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል በትኩረት እየሠራች ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች በተጀመረው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው በችግኝ ተከላ እየተሳተፉ ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ...
“ችግኝ መትከል ሕልውናን መታደግ እና መጠበቅ ነው”
የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አከናውኗል።
ኢትዮ ቴሌኮም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ የገለጹት የሪጅኑ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አንተነህ ፋንታሁን ናቸው። ተቋማቸው ለ8ኛ ዙር "ተስፋን...








