የአርሶአደሮችን የምርት አቅም ለመጨመር በኩታ ገጠም የማደራጀት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደን ሽፋንን በአንድ በመቶ ማሳደግ አካባቢው የሚታወቅበትን የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት ማስፋት የምዕራብ ጎጃም ዞን የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ትኩረት ነው። የጃቢ ጠህናን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ...

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታሩ በኩታገጠም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የታቀዱ የግብርና ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራት በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​የዘንድሮው የክረምት እርሻ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ...

እውቅና ላገኙ የቤት ማኅበራት በቂ ቦታ መዘጋጀቱን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙዎች መጠለያ ማግኘት እና የቤት ኪራይ ሥጋትን መገላገል የሕይወት ትልቁ ስኬት ነው። ይህንን የዜጎች አንገብጋቢ የቤት መሥሪያ ቦታ ችግር ለመቅረፍ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበር...

ምሥራቅ ዕዝ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት የተቀናጀ ርምጃ ምርጫውን ለማደናቀፍ በሞከረው የጽንፈኛው ቡድን...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ጎጃም፣ በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ምሥራቅ ዕዝ ባደረገዉ ኦፕሬሽን 204 ተላላኪ ጽንፈኞችን በመደምሰስ 161 ማቁሰሉን ገልጿል። በሰሜን ጎጃም ዞን የተሰማራዉ ኮር አዛዥ...

የአፈር ማዳበሪያ ችግር እንዳያጋጥም በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተያዘው የምርት ዘመን 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ሄክታር መሬት በማረስ ከ205 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ሰብል ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ...