🌿 ዛሬ የሚተከሉ ችግኞች የነገው ትውልድ ህልውና ናቸው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬታማ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ ነው።
ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች መካከል የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠቃሽ ነው።
የአዊ...
“እውነተኛ እና ዘላቂ እድገት ሊመጣ የሚችለው ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተሳሰረ ሥራ መሥራት ሲቻል ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዓለም አቀፍ የአካባቢ ቀንን "የአየር ንብረት ተጽዕኖን መግታት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያከበረ ይገኛል።
የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ...
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአካባቢውን ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአገዳ ቆረጣ ሥራ ላይ ገብተው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የኾኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች አሚኮ በቦታው ተገኝቶ አነጋግሯል።
ከሥራ እድል ተጠቃሚዎች መካከል ወይዘሮ ፀሐይነሽ ፈጠነ፣ ወጣት ሰለሞን አላምነው...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
ደሴ: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥር የሚገኘውን የጎፍ ውድ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ...
“አምራች ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ የልብ ምት ነው ” አሕመዲን ሙሐመድ ( ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሃብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ የተገኙ ባለሃብቶች...








