ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ ጋይንት ወረዳ እና በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛዉን ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን የቅስቀሳ እና ድጋፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ...

“ምርጫ ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረት ነው” የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥር በሚገኙ 5 ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች፣ በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት እንደሚሳተፉ በአደባባይ ሰልፍ ገለልጸዋል። ​ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ምርጫ የሥልጡንነት መገለጫ...

ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ እንሠራለን።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን እንደሚሠሩ የወረዳው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ...

ቋሪት – ከሰላም እጦት ወደ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ!

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅና የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄዷል። በወረዳው ቀደም ባሉት ጊዜያት ተደጋጋሚ የሰላም እጦት ሲገጥም መቆየቱ ይታወሳል። አሁን...

“ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝኀነትና ወንድማማችነትን አጎልብቷል” የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ7ኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ በማስልከት የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን...