በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚታዩ የግብርና ማነቆዎችን በመፍታት ምርትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ሁመራ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሊጥ ምርት ድርሻ እና በውጭ ንግድ አቅርቦት የኢትዮጵያን 88 በመቶ ድርሻ የሚሸፍነው አማራ ክልል መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ስኬቶችን ለማስቀጠል እንደሚሠሩ የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ተናገሩ።

  እንጅባራ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ፣ የእጩዎች ትውውቅ እና የጎዳና ላይ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ በፓርቲው የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያሳዩ እና ለፓርቲው አጋርነትን የሚያንፀባርቁ መልዕክቶችም ተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በብልጽግና...

ምክንያታዊ ወጣቶች ለውጤታማ ምርጫ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ እና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። ​የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች...

ምርጫ የአስተማማኝ ሰላም ማረጋገጫ ነው።

  ፍኖተ ሰላም: 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከጃቢ ጠህናን ወረዳ እና ፍኖተ ሰላም ከተማ ጋር በጋራ በመኾን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ቅስቀሳ፣ የምልክት ማስተዋወቅ እና የድጋፍ ሰልፍ...

“ሚሊሻ የማኅበረሰቡ የሰላም ምሰሶ ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛ ዓመት የሚሊሻ የምስረታ በዓል በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ባስተላለፉት መልዕክት ሚሊሻው ለአማራ ሕዝብ በችግር ጊዜ ደራሽ ብርቅዬ የሕዝብ...