🌿🌱 “ዛሬ ችግኝ ብቻ አይደለም የምንተክለው ኢትዮጵያን የማጽናት ተስፋ ጭምር ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

  የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የጣና እና ዓባይ ተፋሰስ ኢኮሎጂን ለመጠበቅ እንዲሁም ሀገራዊ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ በታላቅ ንቅናቄ ተካሂዷል። በዘንዘልማ ቀበሌ ገላድ ተፋሰስ በተካሄደው የችግኝ...

“አረንጓዴ አሻራ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የጎላ ጠቀሜታ እያበረከተ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

  በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን አረንጓዴ አሻራ የበለጸገች እና ለቀጣይ ትውልድ የምትመች ሀገርን ለመገንባት ትልቅ...

ችግኝ በመትከል ሕልውናን የመታደግ ኀላፊነት በደብረ ብርሃን !

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አሥተባባሪነት የ"ተስፋን እንትከል" የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የከተማዋን ማኅበረሰብ ባሳተፈ ንቅናቄ እየተከናወነ ይገኛል። የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ በዘንድሮው የክረምት ወቅት 9 ነጥብ 1 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዶ ወደ ሥራ...

በሶማሌ ክልል በረሃማነትን የሚገዳደረው ታሪካዊው የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራ በደማቁ እየተካሄደ ነው።

  በሶማሌ ክልል ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ታሪካዊው "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በይፋ ተጀምሮ በከፍተኛ የህዝብ ተሳትፎ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ በሚገኙ 91 የተመረጡ የመትከያ ቦታዎች በነቂስ ወጥቶ እየተከናወነ ያለው ይህ ደማቅ...

“አካል ጉዳተኛነት ተስፋችንን ከመትከል አያግደንም” አካል ጉዳተኞች

  አካል ጉዳተኛነት ሀገራዊ ጥሪን በመቀበል የነገን ተስፋ ከመትከል እንደማያግዳቸው በባሌ ዞንና ሮቤ ከተማ አስተዳደር በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ የተሳተፉ አካል ጉዳተኞች ገልጸዋል። በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቷ ክፍሎች በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ...