የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በያዝነው ግንቦት ወር አጋማሽ ለማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ሊያስረክብ ነው።
ባሕርዳር፡ ግንቦት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ ማኅበራት ዕውቅና ሰጥቷል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ቀደም ሲል የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ከተመዘገቡ 894 ማኅበሮች...
የዴሞክራሲ ልምምድን በተግባር ማሳየት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምድ ላይ ትገኛለች። ለዚህም ባለፉት ጊዜያት ስድስት ያህል ምርጫዎችን ማድረጓ ማሳያዎች ናቸው።
አሁን ደግሞ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማከናወን እየሠራች ነው። በዚህ ሂደት ታዲያ ሕዝብ የዴሞክራሲ ልምምዱን በተግባር...
“በምርጫው ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና ሀገር ማሸነፍ አለባቸው” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከሩ ነው።
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን...
በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለማረም የመምህራን ሚና ቁልፍ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከመምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር)...
አንጻራዊ ሰላም መኖሩ በላሊበላ ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴው እንዲነቃቃ አድርጓል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓይኖች በስስት ይመለከቱታል፤ የሰው ልጅ የኪነ ጥበብ በረከት በሕያው ምስክርነት ተቀምጦበታል፤ ጎብኝዎች በረከትንና የመንፈስ እርካታን ይዘው ይመለሱበታል፤ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት።
የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ቅርሱን ለመጎብኘት የሚመጡ እንግዶችን...








