ፍትሐዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ፍትሐዊ የመገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም መኖር ለነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ምርጫ መሠረት ነው፡፡ መገናኛ ብዙኀን ፓርቲዎች ያላቸውን አማራጭ ሀሳብ ለመራጩ ሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡ የሚፈልገውን ፓርቲ በሚገባ...
ከ158 ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ የወጡ ቅርሶች ተመለሱ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 06/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው በርክክብ መርሐግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የአጼ ቴዎድሮስ ንብረት የነበሩ ቅርሶች ተሰርቀው ከሀገር ቢወጡም ከ158 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ለዲፕሎማሲው...
ፍትሐዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ፍትሐዊ የመገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም መኖር ለነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ምርጫ መሠረት ነው፡፡ መገናኛ ብዙኀን ፓርቲዎች ያላቸውን አማራጭ ሀሳብ ለመራጩ ሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡ የሚፈልገውን ፓርቲ በሚገባ...
ምርጫ በእጅዎ ያለ መብት ነው!
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በነጻነት ድምጻቸውን የሚሰጡበት ዴሞክራሲያዊ ሂደት ነው።
ሰላማዊ ምርጫ ደግሞ ለሀገር መረጋጋት፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሕጋዊ የሥልጣን ሽግግር መሠረታዊ ነገር ነው።
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...
“ዴሞክራሲያዊ አካሄድን ከምንጊዜውም በላይ ለማጽናት በሚያስችል የምርጫ ዋዜማ ላይ ነን” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2018 ዓ.ሜ (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የብልፅግና ፓርቲ አባላት እና የመንግሥት ሠራተኞች መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ባለፉት ዓመታት በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ለውጦችን...