የቀጣናው የኢኮኖሚ ሞተር ኢትዮጵያ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለማረጋገጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በማሳደግ ውጤታማ ሥራ እየሠራች ነው። ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት በኤሌክትሪክ ኀይል ፣ በወደብ አማራጭ፣ በትራንስፖርት እና መሰል የመሠረተ ልማት...

ታላቁ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ኘሮጀክት የኢትዮጵያ የመቻል ማሳያ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ታሪክ በግዙፍ በጀት እና በሥራ መጠኑ በዓይነቱ ለየት ያለ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስጀመሩት ይህ ታላቅ መሠረተ-ልማት...

በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ለከተማዋ ውበትን የጨመሩ ናቸው።

ጎንደር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሠራ ያለውን የዞብል ፓርክን የሥራ ሂደት ተመልክተዋል። በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

🕊 ልማት በማፋጠን ሰላምን ለማጽናት በትኩረት ይሠራል።

  ባሕርዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም እና በልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይቱ ከምርጫ ማግሥት መንግሥት ሥራውን እንዲያስቀጥል፣ የምርጫ ውጤት የሕዝብ ቅቡልነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ መኾኑ በውይይቱ...

🕊️በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።

  ጎንደር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🤝 መንግሥት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ በመስጠት ለታጣቂ ኀይሎች ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህንን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።✅ የማዕከላዊ...