ዘላቂ ሰላምን ማጽናት እና የልማት ሥራዎችን ማስቀጠል ይገባል።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በከተማዋ ያለውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። የማኅበረሰቡን...

“ጉባኤው የክልሉን የፍትሕ ሥርዓት ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር መልካም ተጽዕኖ ይኖረዋል” ዋና አፈ ጉባኤ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛውን የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ "​የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ​ጠቅላይ...

ሕዳሴ – የትልቅ ሕዝብ፣ የትልቅ ሀገር እና የታላቅ ራዕይ ጽናት እና የተግባር ስኬት

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከግዙፍ የውኃ እና የኮንክሪት ግንባታ ባለፈ የኢትዮጵያን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ፣ የሉዓላዊነት ክብር እና የመፈጸም አቅም አንድምታ ማሳያ ነው። የግድቡ በስኬት መጠናቀቅ ሀገሪቱ የተጋረጡባትን ዘርፈ ብዙ የዲፕሎማሲ ጫናዎች፣ የፋይናንስ ማነቆዎች እና እጅግ...

ለትልቅሀገር፣ ለትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚመጥነው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም።

ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ከሠራቻቸው ውጤታማ ሥራዎች መካከል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ አንደኛው ነው። የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ የዕዳ ጫናን በመቀነስ እና የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ተጨባጭ ውጤት እያሳየ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ...

“የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በሀገራችን እና በአፍሪካ ደረጃ ተምሳሌት ለማድረግ የሰነቅነው ርዕይ ፍሬ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛውን የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ "የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ" በሚል መሪ መልዕክት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት እንደተናገሩት የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ በክልሉ የሚገኙ...