በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው።

  ሰቆጣ: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጀመሩን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ ገልጸዋል። ዋግ ኽምራን ከበረሃማነት ለማላቀቅ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...

🕊በምዕራብ ጎንደር ዞን በርካታ የታጠቁ ኀይሎች የሰላምን አማራጭ እየተቀበሉ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ መኾናቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ደረሰ አዱኛ በ2018 ዓ.ም በርካታ ታጣቂዎች...

የአሚኮ ቤተሰቦች ቀን ተከበረ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ የመጀመሪያው የቤተሰቦች ቀን በተቋሙ የሚሠሩ ባልደረባዎች ልጆች በተገኙበት ተከብሯል። የአሚኮ ቤተሰቦች ቀንን ያስጀመሩት የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ ወላጆች እና ሕጻናት በዓሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሚኮን ቤተሰቦች...

“ጤናማ እና ዘመናዊ የፖለቲካ ባሕል የማዋለድ ተግባራችንን በተጠናከረ መልኩ እንቀጥላለን” ኢዜማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ( ኢዜማ) የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ መኾኑን ተከትሎ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ምርጫው ከነእንከኖቹም ቢኾን በሰላም በመጠናቀቁ ፓርቲያችን እንኳን ደስ አለን ለማለት ይወዳል ብሏል። ፓርቲው ለውድድር...

“ምርጫው ሕዝባችን ፈተናዎችን ተቋቁሞ በታሪክ የሚዘከር የአይበገሬነት ታሪክ የጻፈበት ነው” አብን

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝባችን ለሰላም ሲባል ውድ ዋጋ ከፍሎ ያሸነፈበት ወሳኝ የታሪክ እጥፋት ነው ብሏል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ወደ ተሻለ...