ከሁሉም በላይ ሀገር አሸንፋለች !
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም ጀምራ በሰላም ፈጽማለችና ሀገር አሸንፋለች፤ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግርን በምርጫ ብቻ አድርጋለችና ሀገር ድል አድርጋለች፤ የዴሞክራሲ ልምምዷን አጠናክራለችና ሀገር ከፍ ብላለች፤ አይቻልም በተባለበት ጊዜ ችላለችና ሀገር አሸንፋለች፤ ከጦርነት...
የደብረ ታቦር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በሐምሌ ወር ሥራ ይጀምራል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እየተገነባ የሚገኘው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት መምሪያ አስታውቋል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር...
በሰሜን ሸዋ ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ባሕርዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሰው ልጅ በምድር ላይ በደስታ እና በነፃነት ለመኖር የሚያስፈልገው መሠረታዊ እና ትልቁ ሀብት ነው። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ደግሞ ይህ አስፈላጊ ሰላም በአማራ ክልል ተግዳሮት ገጥሞት ቆይቷል። ይህን ተከትሎም...
🕊የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሌሎች የምክክር ሂደቶች በምን ይለያል?
ባሕርዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ ምክክሩን ለማስተባበር ሥራውን ሲጀምር በስትራቴጂያዊ ዕቅዱ ካስቀመጣቸው ምሰሶዎች አንዱ እና ዋነኛው አጀንዳ የማሠባሠብ፣ የመለየት እና የመቅረጽ ተግባር እንደነበር ይታወቃል፡፡
በተጨማሪም ኮሚሽኑ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና...
“ሀገራዊ ምክክር የግጭት እና የፖለቲካ ስብራት አዙሪትን ለመጠገን ትልቅ አጋጣሚ ነው” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የዝግጅት ምዕራፉን አጠናቅቆ ወደ ተግባራዊ ምዕራፍ መሸጋገሩ ለሀገሪቱ የፖለቲካ መረጋጋት እና ለዘላቂ ሰላም ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ኮሚሽኑ በሀገሪቱ በስፋት በሚታዩ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ አካታች እና...








