#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! ከአዲሱ የክልሉ መንግሥት ምሥረታ ወጣቶች ምን ይሻሉ?
በአዲሱ የመንግሥት ምሥረታ ዙሪያ አስተያየታቸውን የሰጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች መንግሥት በምርጫ ወቅት የገባውን ቃል በተግባር በመተርጎም የሰላም፣ የልማት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ጥያቄዎችን እንዲመልስ እንሻለን ብለዋል። ወጣቶቹ የሰላም መረጋገጥ እና ሀገራዊ አንድነት ቅድሚያ...
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
በችግሮች እንደወርቅ ተፈትኖ እየበረታ የቀጠለው የአማራ ክልል የአመራርነት ጥበብ። የአማራ ሕዝብ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራ፣ ለመንግሥት መጽናት እና ሕግ የበላይነት መከበር ጽኑ አቋም ያለው ሕዝብ ነው።
በተለያየ ወቅት ተቀያያሪ እና ተለዋዋጭ መልክ...
ትልቅ ሀገር፤ ትልቅ ሕዝብ፤ ታላቅ ርዕይ
ከፈተናዎች ማዶ የተበሰረ አዲስ ተስፋ፤ የአማራ ክልል የመንግሥት ምሥረታ እና የሕዝብ ድምፅ ማክበር።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ተአማኒ እና ነጻ ምርጫ ማካሄዱን ተከትሎ ዛሬ የክልሉ ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ...
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
"በክልሉ ሰላም እና የፖለቲካ መረጋጋት እንዲመጣ ይሠራል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተሿሚዎችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ምክር ቤቱም የቀረበውን ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል።
የሻለም ገዛኸኝ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ
አቶ ጥላሁን...








