“ሕዝብ የፈለገውን ተወካይ እንዲመርጥ ምቹ ሁኔታ አለ” ጥላሁን ደጀኔ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በአማራ ክልል ሰፊ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡ የፖለቲካ ፓቲዎችም ሕዝብ ውክልናውን በነጻ ፈቃድ ይሰጣቸው ዘንድ በማኅበራዊ ሚዲያ፣ በአዳራሽ ስብሰባ እና በዓደባባይ ሰልፍ ሀሳባቸውን እየሸጡ ይገኛሉ። በደቡብ ጎንደር...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲስ የሚገነባውን የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክት የዲዛይን...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕር ዳር ከተማ የሚያስገነባው ሁሉን አካታች የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት ፕሮጀክቱን የዲዛይን ግምገማ አካሂዷል። ፕሮጀክቱ የዳኝነት አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እና በላቀ ሁኔታ ለመስጠት እንዲሁም...

የሀገር እና የአካባቢን ሰላም ለመጠበቅ የተቀናጀ እና የተደራጀ የሚሊሻ ኀይል ለመገንባት በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ሁመራ፡ ግንቦት 9/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ዳር ድንበር መጠበቅ እና ለሉዓላዊነት መረጋገጥ ዋጋ ለከፈለው የሚሊሻ ኀይል ተገቢው ክብር እየተሰጠ መኾኑን የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ገልጿል። የአማራ ክልል ሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የክልሉ እና የዞኑ...

“ብልጽግና የልማት ሥራዎችን ጀምሮ መጨረስ መለያው ነው።” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አወቀ...

  ጎንደር :ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በዞኑ ባለፉት አምስት ዓመታት በተሰሩ የልማት ሥራዎች አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አወቀ አስፈሬ ገለጹ። ፓርቲው ስንዴ በማምረት ከተረጅነት ነጻ ለመሆን በሰነቀው የልማት...

ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ተስፋ የሰጠው የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ ባቡር መሥመር

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ ባቡር ፕሮጄክትን ዳግም ሥራ አስጀምረዋል። ፕሮጄክቱ የማኅበረብ ትስስርን በመፍጠር፣ የሀገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ...