በአማራ ክልል ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ሥራ ለማከናወን ወደ ተግባር ተገብቷል።
ተሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል።
በዚሁ መድረክ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
“ሰው መኾንን እናስቀድም” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎችን "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ክንዋኔዎች አስጀምረዋል።
በበጎ አድራጎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከተከናወኑ የበጎነት...
🇪🇹 የሕዝብን የአገልግሎት ምሬት እያስቀረ ያለው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች በአንዳንድ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት በርካታ ቀናት ደጅ ሲጠኑ ይስተዋላል። አገልግሎት ለማግኘት የእጅ መንሻ የሚጠየቁትም ብዙዎች ናቸው።
ይህንን ብልሹ አሠራር ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት መንግሥት በወሰደው ጠንካራ የለውጥ እርምጃ...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭ ተቀብለው መግባታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል፡፡ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት ውስጥ በዳንግላ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የጤና ባለሙያ የነበረው እና...
“የፍራፍሬ ልማት ውጤት የአርሶ አደሮችን አመለካከት ቀይሯል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ ጥሩ ብርሃን ቀበሌ ድባራ ጎጥ አምላና ተፋሰስ 🌳 የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተክለዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ...








