☕️ከቡና የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ወደ 6 ቢሊዮን ዶላር ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ከቡና ወጭ ንግድ 3 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት የያዘችውን ዕቅድ ለማሳካት መቃረቧን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ የግብርና ሚኒስቴር እና የቡናና ሻይ ባለሥልጣን...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች አስመረቀ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው የምርምር ተቋም እንደመኾኑ በሦስተኛ ዲግሪ አስተምሮ በዶክትሬት ዲግሪ በማስመረቅ በኢትዮጵያ...

“ስኬታችን የምንለካው ተማሪዎችን በማስመረቅ ብቻ ሳይኾን በምንፈታው ችግርም ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምርቃት መርሐ ግብሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጽሕፈት ቤታቸው ችግኝ ተከሉ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጽሕፈት ቤታቸው ችግኝ ተክለዋል። በችግኝ ተከላው ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...

🇪🇹 የትላንት አደራን ለመወጣት የሚታትሩ ኢትዮጵያውያን ለነገም ታሪክ እየተከሉ ነው።

  ኢትዮጵያ የዘመናት ታሪክ ማኅደር እና የበርካታ ድንቅ ቅርሶች ባለቤት ናት። እነዚህ ቅርሶች የማንነቷ ሕያው መስታወቶች ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ ከተማ ዞኑ የሚታወቅበትን የባሕል ጭፈራ...