“በጎዳና ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ሕጻናትን መታደግ ትውልድን ማዳን ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ብርሃን: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ከተሞች ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕጻናት የኋላ ታሪካቸውን ለጠየቀ የሚያገኘው ምላሽ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች፣ ወላጆቻቸውን በሞት ማጣትና ሌሎች ተያያዥ ፈተናዎች ይኾናል።
ታዳጊዎቹ ህይወታቸውን ጎዳና ላይ ሲያደርጉ ለሥነ...
“ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የደቡብ ወሎ ዞን ባህል...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡ በዓመታዊ የንግስ በዓሉ ላይ 1 ሚሊን የሚጠጉ ምዕመናን እና...
ሻሸ እና ጓደኞቿ የበጎ አድራጎት ማኅበር ለ2 መቶ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሻሸ እና ጓደኞቿ የበጎ አድራጎት ማኅበር "አንድም ተማሪ በትምህርት ቁሳቁስ ችግር ከትምህርት ገበታው እንዳይለይ" በሚል ሃሳብ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የሻሸ እና ጓደኞቿ የበጎ አድራጎት ማኅበር አስተባባሪ ሻሸ...
ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች የኮሌራ መከላከያ ክትባት ተሰጠ
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ በሽታን ለመከላከል በተካሄደ የክትባት ዘመቻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመከላከል ከመስከረም 5/...
“የተዘራው አልበቀለም፣ በማሳው ልምላሜ አልታየም”
ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማሳው ደርቋል፣ ምድሩ ዘር ቆርጥሟል፣ የደረቀችው ምድር አለመለመችም፣ የምህረት ዝናብ በዚያች ሰማይ አልወረደችም፣ ጎርፍ አልታየም፣ በክረምት የሚደነፉት ወንዞች አልጠነከሩም፣ ልጆች በክረምት ጭቃ አላቦኩም፣ ዝናቡ ቸሬ እያሉ ሕፃናት ዝናብ...