የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ስርጭት ተጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያገለግሉ የድምፅ መስጫ ካርዶች ሕትመት ተጠናቆ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንና ስርጭት መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ዛሬ ለጋዜጠኞች እና ለተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን...

“ባሕር ዳር ከተማ ዐይን ገላጭ ፕሮጀክቶች የተሠሩላት በብልጽግና ፓርቲ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረች እና በተፈጥሮ የተዋበች ከተማ ብትኾንም...

“የኢድ አል ዓደሃ (አረፋ) በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት በዓል ነው”

  አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት መግለጫ ሰጥቷል። የምክር ቤቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ ሙሐመድ ሸሪፍ...

“የሀገራችን ዕድገት እና ልማት ባለቤቶች እኛ በመኾናችን የእኛን ምርጫ ማንም አይመርጥልንም” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን...

ምርጫ የሥልጡን ሕዝብ መገለጫ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና በደብረ ማርቆስ ምርጫ ክልል የክልል ምክር...