ምርጫ ከፖለቲካዊ ውድድር ባለፈ የሀገርን መጻዒ ዕድል የሚወስን በመኾኑ ትኩረት ሰጥቶ ሂደቱን መከዎን ይገባል።

ደባርቅ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። በሰልፉ በየደረጃው ያሉ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የፓርቲው ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። በድጋፍ ሰልፍ መርሐ ግብሩ ባለፉት አምስት...

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የማጠቃለያ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ ግብሩን አካሄደ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደረው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን አካሂዷል። በምርጫ ቅስቀሳው ላይ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና የፓርቲው መሪዎች ተገኝተዋል። የፓርቲው ፕሬዝዳንት አብርሐም ጌጡ ትብብር ለኢትዮጵያ...

ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ ባለድርሻዎቹን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ለ132 ዓመታት በትጋት ሲያገለግል የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መሠረት ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት ተቀይሯል። መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ካከናወናቸው ተግባራት የኢትዮጵያ የካፒታል...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔዎቹ ቀጥሎ ቀርበዋል፦ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡...

“ብልጽግና ፓርቲ ቃልን በተግባር ያረጋገጠ ሀገራዊ ፓርቲ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ

ከሚሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ የከሚሴ ከተማ እና የደዋ ጨፋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች...